የሲያትል ሙኒሲፓል ፍርድ ቤት (Seattle Municipal Court) (SMC)፣ የፍርድቤትና የሕብረተ ሰብ አገልግሎት(social services) በሬነር ቢች ኮሚኒቲ ሴንተር ሴፕቴምበር(September) 19፣ ከ10:00 ከቀኑ እስከ 6:00 ከምሽቱ ያመጣሉ።
የኮሚኒቲው አባላት ያላቸውን የSMC በተገኙበት ይታሰሩ (warrants) የሚለውን ትእዛዝ መፍትሄ ማግኘትና፣ ለቲኬታቹህ የክፍያ እቅድ ወይም የኮሚኒቲ አገልግሎት እቅድ በማውጣት ይተጋገዛቹሃል። ተሳታፊዎች በሲያትል ሲቲ ያልተከፈለ ቲኬት ምክኒያትና ባልተከፈለ በ Community Resource Centerቲኬት አገልግሎት ያላገኙ፣ የመኪና ዋናነት ምስክር ወረቀታቸው ወይም ቦሎ( tabs) ቲኬት ባለመክፈል ምክኒያት ተወስዶባቸው ከሆነ እንዲሁም።
አባሎቹ ሰለ አካሄዱ ምላሽና፣ የስሞታ ቀጠሮ፣ እንዲሁም በፍርድ ቤት በሚገኙ ፕሮግራሞች ላይ መረጃ ያቀርባሉ። ተሳታፊዎች በፍጥነት በregister in advance መመዝገብ ይችላሉ።
ትርጉም በሶማሊ፣ ስፓኒሽ፣ አማሪኛ፣ ቬትናሞኛና ማንዳሪንኛ አለ።
በዝግጅቱ ወቅት ጭምብሎች(ማስኮች)ና የድህንነት እርምጃዎች ይከናወናሉ። ጭምብሎች(ማስኮች) ለሌላችሀው ሰዎች ይቀርብላቸዋል።
ይህ የሲያትል ሙኒሲፓል ፍርድ ቤት(SMC) የመጀምሪያ የኮሚኒቲ የትውውቅ ፕሮግራም ከኦክቶበር(October) 2019 ጀምሮ ነው። የትውውቅ ፕሮግራሞች በ COVID-19 ግዜ ተላልፈው ነበር።
Supportive services offered on-site at the event include*:
- የSMC በተገኙበት እንዲትሳሩ የሚል የፍርድ ቤት ትእዛዝና የቲኬት አገልግሎት
- የDSHS አገልግሎት ምዝገባ (ምግብ፣ገንዘብ፣ሕክምና፣የመታዋቅያ ወረቀት)
- ትንሽ ገቢ ላላቸው ግለ ሰዎች ነፃ ስማርት ቴሌፎን ከዳታ ጋር
- ሰለ ድራግ ወንጀል ጠበቃ ለመነጋገር (Blake referrals)
- የመንግስ ጠበቃ ለማግኝት ማጣሪያ
- YWCA የሕክምና መዳረሻ
- የአእምሮ ጤንነት አገልግሎትና እንዲት እንደሚገኝ
- የህክምናና የክንክን አገልግሎት
- የሱስ መከናከኚኣ (እቅድ) ፕሪግራም
- መኖርያ ቤት ማግኘት አገልግሎት
- የቤት ውስጥ ወጪዎች( የኤሌትሪክና ሌላ የ ቤት ወጪዎች)
- የORCA LIFT ካርድና የመጓጓዣ አገልግሎቶች
- የትምህርት፣ የስራ፣ የስራ ልምምድና፣ ይሞያ ትምህርት ፕሮግራሞች
- ነፃ የመጽዳጫ ቁሳቁስ
- ነፃ ምግብ ከ11 የጥዋቱ እስከ 2 ከሰአት በኋላ
ይሄ የትውውቅ ፕሮግራም በ Community Resource Center የተደገፈና የታገዘ ነው። የህብረተ ሰብ አገልግሎት ማእከል (Community Resource Center) በሁለትኛው ደረጃ የፍርድ ቤቱ፣ ለሁሉ ህብረተሰብ ክፍት የሆነና በ2019 ለ7,000 ጎብኚዎችን ያስተናገደ ነው።
እዝህ ስብሰባ ለመገኘት የፈለገ Monday, September 19, 10:00 a.m.-6:00 p.m. at theRainier Beach Community Center, 8825 Rainier Ave S, Seattle, WA ለመገኘት ይበረታታል። ለኣስፈላጊመረጃ seattle.gov/courts/community. ይጎብኙ።
የፕሮግራሙ መረጃዎች በ:
ለጉዳያችን ተባባሪዎች ከፍተኛ ምስጋና አለን*: Tukwila Municipal Court, King County Department of Public Defense, Asian Counseling and Referral Services, CHAMPS Resource & Service Center Cowlitz Tribal Health, DSHS, Goodwill, Hopelink, Molina Healthcare, MPS Lifeline LLC, Pioneer Human Services, Public Health – Seattle and King County, Rapid Relief Team, Seattle City Light, Seattle Parks and Recreation, Seattle Police Department Community Service Officers, Uplift NW, Valley Cities Behavioral Health Care, Washington Drivers Relicensing Taskforce, YWCA.
*የዚህ አገልግሎትና አሳታፊዎቹ በስበሰባው እንደሚመጡ እርግጠኛ አይደለንም።