የሲያትል ሙኒሲፓል ፍርድ ቤት በሳውዝ ሲያትል ሴፕቴምበር(September) 19, 2022 የኮሚኒቲ የትውውቅ ፕሮግራም እያዘጋጀ ነው።
የሲያትል ሙኒሲፓል ፍርድ ቤት (Seattle Municipal Court) (SMC)፣ የፍርድቤትና የሕብረተ ሰብ አገልግሎት(social services) በሬነር ቢች ኮሚኒቲ ሴንተር ሴፕቴምበር(September) 19፣ ከ10:00 ከቀኑ እስከ 6:00 ከምሽቱ ያመጣሉ። የኮሚኒቲው አባላት ያላቸውን የSMC በተገኙበት ይታሰሩ (warrants) የሚለውን ትእዛዝ መፍትሄ ማግኘትና፣ ለቲኬታቹህ የክፍያ እቅድ ወይም የኮሚኒቲ አገልግሎት እቅድ በማውጣት ይተጋገዛቹሃል። ተሳታፊዎች በሲያትል ሲቲ ያልተከፈለ ቲኬት… [ Keep reading ]